የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ያቀረቡትን ሰባት አጀንዳዎች እንዲሁም የምክር ቤቱን 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ በማጽደቅ ነው ምክር ቤቱ ስብሰባውን የጀመረው።
በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአስተዳደሩን የበጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: