የደብረ ማርቆስና የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው እና ለ30 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የአውሮፕላን ማረፊያ፣ በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎና ደረጃው ከፍ ብሎ ተገንብቶ ዛሬ በይፋ ተመርቋል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እሑድ ሐምሌ 05, 2018 233 አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: