Search

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

ሰኞ ሐምሌ 06, 2018 173

2018 በጀት ዓመት 350 ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ መሰብሰብ ችለናል።

የገቢ መሰረትን በማስፋትና የሚሰበሰብ ገቢ ፍትሀዊነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲሰበሰብ በማድረግ በሰፊው በመሰራቱ 218 ገቢ አሰባሰብ 2017 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር 116.3 ቢሊዮን ብር ወይም 50 % እድገት አሳይቷል።

ግብር ከፋዮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: