Search

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማለዳ ላይ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

ሰኞ ነሐሴ 18, 2018 371

 

ነገ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ሥራዎች ማዕከል አስታውቋል።

በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ገልጿል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: