ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር ተመስገን ጥሩነህ ወደ ኢትዮጵያ ለመጡት ለቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ አቀባበል አድርገዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ብለዋል።
በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖርዎት ቆይታ ስኬታማ እንዲሆን እመኛለሁም ነው ያሉት።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: