Search

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

ሰኞ ሐምሌ 06, 2018 146

የከተማችን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ በማካሄድ ላይ እንገኛለን ።

በዛሬ ማለዳው ክፍለ ጊዜ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5 ዓመት የህግ ማውጣት ሚና፣ የህዝብ ውክልና አፈፃፀም፣ የአስፈፃሚ አካላት ክትትልና ቁጥጥር አፈጻጸም ሪፖርትና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተን አፅድቀናል።

በአሁኑ ሰአት የከተማችን ዋና ኦዲተር 107 የከተማዋ ተቋማት ላይ ያዘጋጀው ሪፖርት እየቀረበ ነው።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: