Search

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ቁጥራዊ መረጃዎች

ማክሰኞ ሐምሌ 14, 2018 56

80 ቡድኖች | 50 ተመካካሪዎች

ተመካካሪዎች 80 ቡድኖች ተከፋፍለው በየንዑስ ቡድናቸው 10 አባል በመሆን ውይይቱን እያካሄዱ ይገኛሉ።

80 ባለሙያዎች

ብቁ የሆኑ 80 አባላት ያሉት የባለሙያዎች ስብስብ (Panel of Experts) ለሚነሱ ብዥታዎች ማብራሪያ በመስጠት ሂደቱን እያገዙ ይገኛሉ።

50+ ገለልተኛ ታዛቢዎች

ከሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከሲቪል ማህበራት ጥምረት እና ከሙያ ማህበራት የተውጣጡ 50 በላይ ታዛቢዎች ሂደቱን እየታዘቡ ነው።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: