መርካቶ ማርት የእቃ ማድረስ አገልግሎትን በድሮን ቴክኖሎጂ ለማቀላጠፍ የቀረበ ዘመናዊ መፍትሔ፣ ዘመን ቴክ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን ይዞ የቀረበ ስታርታፕ እና
ቢል ሰብስክሪፕሽን የመደበኛ ክፍያዎች አሰራርን የሚያቀል ሲስተም ለመሆኑ ከፍተኛ ነጥብ አግኝቶ ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያልፈው የትኛው ይሆናል?
ውጥረትና ጉጉት የነገሰበት ውድድር እንዳያመልጥዎት!
ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
ኢትዮ ስታርታፕ — የፈጠራና የቴክኖሎጂ መድረክ!
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: