Search

በጽናት የተገነባ የሰላም እና የልማት ብርሃን

ማክሰኞ ጳጉሜን 03, 2018 173
የሀገራችን ሰላም፣ ደህንነት እና ሉዓላዊነት በፅኑ መሠረት ላይ በመቆሙ ምክንያት ዛሬ ላይ ሀገራችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማቶች፣ በዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች እና በደማቅ የከተማ ውበት አሸብርቃ ትታያለች።
ይህ በምሽት የምናየው አስደናቂ የከተማችን ብርሃንና ዕድገት የጀግኖች ልጆቻችን የማይበገር ጽናትና የሌት ተቀን ተጋድሎ ፍሬ ነው።
በጽናት የተጠበቀ ሰላማችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ወደ ላቀ የብልጽግና እና የቴክኖሎጂ ከፍታ በማሸጋገር ላይ ይገኛል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: