1. ክቡር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. ክቡር አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር
3. ክብርት ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር
4. ክቡር መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር
5. ክቡር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር
6. ክብርት ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር
7. ክብርት ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
8. ክቡር ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
9. ክቡር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
10. ክብርት መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር
11. ክቡር አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
12. ክብርት አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር
13. ክቡር በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
14. ክብርት ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
15. ክብርት ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር
16. ክቡር ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
17. ክብርት ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
18. ክቡር ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር
19. ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
20. ክቡር መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
21. ክቡር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
22. ክቡር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: