ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፦
1) አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ
2) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካብኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
3) ወ/ሮ እናትአለም መለስ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር
4) አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: