Search

የአውሮፓ ኅብረት አዲስ ለተመሠረተው የመደመር መንግሥት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

ሓሙስ መስከረም 28, 2019 62

የአውሮፓ ኅብረት አዲስ ለተመሠረተው የኢፌዴሪ የመደመር መንግሥት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።

ኅብረቱ በደስታ መግለጫው፣ አዲሱ የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ በማገልገል እና ለሀገሪቱ ሰላማዊ፣ የተረጋጋ እና የበለጸገ መሠረት ለመጣል በሚያደርገው ጥረት ስኬት እንዲገጥመው ተመኝቷል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: