የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለተለያዩ የፌደራል የመደመር መንግሥት ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት ከሾሟቸው አመራሮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
1. ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ
2. ጃፋር በደሩ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ
3. ሃና ተኸልቁ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
4.መልዕክት ሳህሉ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
5.ዶ/ር ባይሳ በዳዳ — የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
6.ዳግማዊት ሽፈራው — የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
7.ዶ/ር ይርጋዓለም አሰፋ — የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
8.አምባሳደር ፍፁም አረጋ — የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
9.ይታገሱ ደሳለኝ — የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር
10.አምባሳደር ሌንጮ ባቲ — የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
11.መሐመድ ራፊ — የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (አፍሊኤክስ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: