Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሹጃ ቀን ብሔራዊ በዓል ላይ ለመታደም ኬንያ ገቡ

ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2019 59
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኬንያ ነፃነት፣ ሉዓላዊነትና ልማት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ጀግኖች ክብር በሚሰጥበት የማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ብሔራዊ በዓል አከባበር ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም ኤልዶሬት፣ ኬንያ ገብተዋል።
 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: