የኢትዮ-ስታርታፕ ሁለተኛ ዙር የስታርታፕ መስራቾች ውድድር ምዝገባ ተጀመረ ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2019 60 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በትብብር የሚያካሂደው የኢትዮ-ስታርታፕ ሁለተኛ ዙር የስታርታፕ መስራቾች ውድድር ምዝገባ ጀምሯል! የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ይቆያል። አሁኑኑ ይመዝገቡ! https://ethiostartup.ebc.org.et/ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በትብብር የተዘጋጀ። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: