“ሮቦት የኢትዮጵያን ቡና ማፈላት ይችላል፤ የሰው ሠራሽ አልጎሪዝም ደግሞ የሰውን ልብ ተክቶ መምታት ይችላል... ነገር ግን የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ፍቅር እና ስሜት መተካት ይቻለው ይሆን?”
ባሕር ዳር ለተጨማሪ ውበት አሁንም ተግታ ሥራ ጀምራለች፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እሑድ ጥቅምት 22, 2019 74 የባሕር ዳር ከተማን ውበትና ጽዳት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የከተማዋ ነዋሪዎች ለሰላም ግንባታና ለልማት መፋጠን እያደረጉት ላለው ያልተቋረጠ ተሳትፎ እና ድጋፍ ያላቸውን የላቀ ምስጋና አቅርበዋል። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: