መከላከያ እንደ ቤት ነው። መከላከያን ብቻውን ብንገነባ አይዘልቅም። ኢኮኖሚው እሱን የሚሸከም መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል። መከላከያ በአንድ ምሶሶ መቆም አይችልም። ሁሉም ምሶሶዎች መገንባት አለባቸው። እነዛ ምሶሶዎች ደግሞ የአየሩም፣ የምድሩም የቴክኖሎጂውም ነው። በዚህም በመከላከያ ስትራቴጂ አማካኝነት በሁሉም ምሶሶዎች ሸብረክ የማይል ጠንካራ ሠራዊት እየተገነባ ነው። መከላከያ ቴክኖሎጂን በሚገባ የሚጠቀም ተቋም አድርገነዋል። ይህም በውጤቱ እየታየ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ሮቦት የኢትዮጵያን ቡና ማፈላት ይችላል፤ የሰው ሠራሽ አልጎሪዝም ደግሞ የሰውን ልብ ተክቶ መምታት ይችላል... ነገር ግን የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ፍቅር እና ስሜት መተካት ይቻለው ይሆን?”
ወደብ ሳይኖረን፣ የነዳጅ ዴፖ ሳይኖረን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠመውን የነዳጅ ቀውስ ለመቋቋም በከፍተኛ ድጎማና ነዳጅ ቁጠባ ያከናወነው ስራ ምስጋና የሚቸረው ነው። ሓሙስ ኅዳር 17, 2019 51 በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ነዳጅ በድጎማ ማምጣት ብቻ ሳይሆን ያስተዳደርንበት መንገድ ከፍተኛ ምስጋና የሚቸረው ተግባር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: