ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ወደ ብርሃን የምንሸጋገርበት የአንድነታችን ዐሻራ መገለጫ ነው ሲሉ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን በፅናት፣ በላባችን እንዲሁም በደማችን ተባብረን የሰራነው ሐብታችን ነው ሲሉም ተናግረዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሳተፈበት የጋራ ሐብታችን ነው ብለዋል ነዋሪዎቹ ።
በሔለን ተስፋዬ
#GERD #ሕዳሴግድብ #Mekelle #etv #EBCdotstream