Search

የመውሊድ በዓል በባህር ዳር

ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 151

1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በባህር ዳር ከተማ በሰላም በር መስጂድ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የሐይማኖት አባቶች፣ የሐይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
 
በሳሙኤል ወርቃየሁ