Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾ ጋር ተወያዩ

እሑድ ጳጉሜን 02, 2017 114

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ጎን የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን አግኝቼ በጋራ ፍላጎቶቻችን ላይ በተመሠረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
 
ለአኅጉራዊ እድገት ያለን አቋም ጽኑ ሆኖ ይቀጥላል ሲሉም በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስፍረዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ተያያዥ ዜናዎች: