Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግር የውይይት መርሐ ግብር አካሄዱ

ሰኞ ጳጉሜን 03, 2017 159

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ አካል የሆነና በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ የምሳ ላይ የውይይት መርሐ ግብር አካሂደዋል።


ውይይቱ ለለውጥ በማይበገር እና አካታች የኃይል ምንጭ ሥርዓት ማዕከል ውስጥ የኃይል አቅርቦትን የማሳለጥ ሥራ ላይ አተኩሯል።