Search

የሕዳሴ ግድብን ምረቃን በነፃ ኢንተርኔት ይከታተሉ

ሰኞ ጳጉሜን 03, 2017 978

የታላቁ የኢትዮጵያን ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የድል ብስራት፣ በቀጥታ ስርጭት በነፃ ይከታተሉ ሲል ኢትዮ ቴሌኮም ብስራት አሰምቷል።
 
የዓመታት ሕልማችን በይፋ ዕውን የሚሆንበት ታላቅ ታሪካዊ የድል ብስራት ነገ ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከኢንተርኔት ክፍያ ነፃ በቀጥታ ስርጭት በኢቢሲ ይከታተሉ።
 
በዚህ የዩቱዩብ ሊንክ በነፃ ይከታተሉ -🔴 EBC: https://www.youtube.com/@EBCworld