Search

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዛሬ ይመረቃል!

ማክሰኞ ጳጉሜን 04, 2017 497

የኢትዮጵያውያን ኅብር፣ አንድነት፣ አብሮ የማደግ ተስፋ እና በጋራ የመቻል ውጤት የሆነው፤ በትውልድ ቅብብሎሽ ለስኬት የበቃው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዛሬ ይመረቃል!

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ይህንን የታላቅ ድል ብስራት ከጉባ ተራራ በሁሉም የመረጃ አማራጮቹ በቀጥታ እያስተላለፈ ይገኛል!

በጋራ ችለናል፤ በጋራ እንመርቀዋለን!

የኢትዮጵያ ማንሠራራት ጅማሮ፤ እነሆ ምዕራፍ አንዱ ተጀመረ!