Search

ኢትዮጵውያውን የሕዳሴ ግድብን አጠናቀው ለዓለም ባበሰሩበት ማግስት እያከበሩት ያለው አዲስ ዓመት

ሓሙስ መስከረም 01, 2018 76

የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በመላ ሀገሪቱ፣ በኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና በኢትዮጵያ መርከቦች ላይ ጭምር በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።

ኢትዮጵውያውን የሕዳሴ ግድብን ግንባታን አጠናቀው ለዓለም ባበሰሩበት ማግስት እያከበሩት ያለው አዲስ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልፅግና እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን እየተለዋወጡ ይገኛሉ።

የሃማኖት አባቶችም አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ዓመቱ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅር እና የመተዛዘን እንዲሆን ተመኝተዋል።

ኢትዮጵያውን አዲሱን ዓመት ካላቸው በማካፈል እና የተቸገሩትን በመደገፍ በአብሮነት እንዲያከብሩት የሃማኖት አባቶች መልዕክት አስተላልፈዋል።

በላሉ ኢታላ

#EBCdotstream #Ethiopia #NewYear #2018EC