Search

12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ስንት ሆኖ ተመዘገበ? በተፈጥሮ ሳይንስ 591🔥 በማኅበራዊ ሳይንስ 562🔥

እሑድ መስከረም 04, 2018 170

የዘንድሮው 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ 591 ሆኖ ተመዝግቧል።
ውጤቱ የተመዘገበው ከዶዶላ ኢፈ ቦሩ ትምህርት ቤት መሆኑም ተመላክቷል።
በማኅበራዊ ሳይንስ የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤት 562 መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል።
በለሚ ታደሰ