✅ በኢትዮጵያ የኒውክሌር መሠረተ ልማት መገንባት
✅ በኒውክሌር ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል ለማፈራት ሥልጠና መስጠት
✅ ለኒውክሌር ኃይል የቁጥጥር ማዕቀፎችን ማጠናከር
✅ የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከልን ማቋቋም
✅ ሰላማዊ የኒውክሌር ሳይንስ ትግበራ ትብብርን ማስፋት
✅ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና ደኅንነት ሥልጠና ወዳጅነትን ማጠናከር
#ebcdotstream #Ethiopia #Russia #nuclear #projects