Search

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አካል የሆነው የልጆች ሩጫ ውድድር ተካሄደ

ቅዳሜ ኅዳር 12, 2019 114

 

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓመታዊ የውድድር መርሐ ግብር አካል የሆነው የልጆች ሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

 

​መርሐ ግብሩ በልጆችና በታዳጊዎች ዘንድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ባህልን ለማዳበር እና ጤናማ ትውልድን ለመፍጠር  ያለመ ሲሆን፣ በርካታ ሕፃናት በከፍተኛ ደስታና ጉጉት መሳተፋቸውን የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: