ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ እሑድ ሐምሌ 20, 2017 486 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ኢትዮጵያ በጋራ ከምታዘጋጀው ከሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ አስቀድሞ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፥ ውይይቱ በሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና የጋራ ፍላጎት በሆኑ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ብለዋል። #ebcdotstream #Ethiopia #kenya አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: Send ተያያዥ ዜናዎች: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ5ኛ ዓመት ዝክረ ሰሜን ዕዝ መርሐ-ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሧቸው ዋና ዋና ነጥቦች ሰኞ ጥቅምት 24, 2018 "ጦርነት እኛ ብቻ ማስቀረት አንችልም" - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰኞ ጥቅምት 24, 2018 የትግራይ ህዝብ በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ክህደት አይቀበለዉም - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰኞ ጥቅምት 24, 2018 የሰሜን ዕዝን መስዋዕትነት ልዩ የሚያደርገው ወንድም ወንድሙ ላይ የጨከነበት ቀን መሆኑ ነው - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰኞ ጥቅምት 24, 2018
5 "ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል"፦ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 20935