Search

ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ዓርብ መስከረም 23, 2018 45

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና ቀን በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ በኤክስ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ በዓሉ የደስታ፣ የበረከት እና የብልጽግና ይሆን ዘንድ እመኛለሁ ብለዋል።

#ebc #ebcdotstream #Ethiopia #Irreecha