Search

‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት በሆረ ፊንፊኔ

ቅዳሜ መስከረም 24, 2018 1615

በአባገዳዎች መሪት የተጀመረው የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት በታዳሚዎች እየተከናወነ ይገኛል።
አበገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ቄሮዎች፣ ቀሬዎች፣ ሁሉም እንደየደረጃቸው የክረምቱ ጭጋግ መገፈፉን፣ ፈጣሪያቸው ምሕረት ማድረጉን፣ ከዘመን ዘመን ማሸጋገሩን እያበሰሩ ይገኛሉ።