Search

የኢሬቻ ሆረ ሀርሰዲ ዋዜማ ድባብ በቢሾፍቱ ከተማ

ቅዳሜ መስከረም 24, 2018 169

በባህላዊ አለባበስ የደመቁ የኢሬቻ ክብረ በዓል ተሳታፊዎች ወደ ቢሾፍቱ ከተማ እየገቡ ነው።
 
ኢሬቻ አንድነት እና እርስ በርስ መስተጋብርን የሚያጠናክር ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው ድንቅ ዕሴት ነው።
 
በሃይማኖት ከበደ
📸EBCDOTSTREAM