Search

መሬ ሆ… ጉዞ ወደ ሆረ ሀርሰዴ

እሑድ መስከረም 25, 2018 139

አባገዳዎች የኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ የ‘ኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት በምርቃት ካስጀመሩ በኋላ የበዓሉ ታዳሚዎች “ሆ ያ መሬ ሆ…” እያሉ በታላቅ እልልታ ምስጋና እያቀረቡ ወደ መልካ ሀርሰዴ እያመሩ ነው።
በ‘ኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓቱ አበገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ቄሮዎች እና ቀሬዎች የክረምቱ ጭጋግ መገፈፉን፣ ፈጣሪያቸው ምሕረት ማድረጉን፣ ከዘመን ዘመን ማሸጋገሩን ያበስራሉ።