Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ኢኮኖሚ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል

ማክሰኞ ጥቅምት 18, 2018 158

☑️በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በማዕድን ዘርፍ ትልቅ እመርታዎች ተመዝግበዋል፣
☑️በዚህ ዓመት ያለጥርጥር ዕድገታችን ባለሁለት አሀዝ ይሆናል፣
☑️900 ቢሊየን ብር የእዳ ሽግሽግ ተደርጎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሞት ድኗል፣
☑️በ2017 ዓ.ም መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ ሳይበደር ኢኮኖሚውን መርቷል፣
☑️የኢኮኖሚ ሪፎርማችን ዓለምአቀፎቹ ተቋማት እውቅና የሰጡት እና ለሌሎችም ሀገራት ልምድ የሚሆን ነው፣
☑️በተኪ ምርቶች በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር የውጭ ምንዛሬ ድኗል፣
☑️አቅርቦትን በመጨመር፣ የገበያ ትሥሥር በመፍጠር እና በድጎማ የዋጋ ግሸበትን ረገብ ማድረግ ችለናል፣
☑️ለነዳጅ፣ ለማዳበሪያ፣ ለደሞዝ እና ለተለያዩ ዘርፎች 440 ቢሊየን ብር መንግሥት ድጎማ አድርጓል።