"የማይሰራ እጅ በሚናገር አፍ ፍሬ አያፈራም። የሚሰራ እጅ ግን በሚናገር አፍ እና በሚያስብ ጭንቅላት የተደገፈ እንደሆነ ግን ብልጽግና ይረጋገጣል!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የሪፎርሙ አምስት ዓላማዎች ምንድን ናቸው ረቡዕ ጥቅምት 19, 2018 797 አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: Send ተያያዥ ዜናዎች: "ክረምቱን ተጠቀሙበት፤ ዝናቡን ተጠቀሙበት፤ ጊዜውን ተጠቀሙበት፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አንድ አንድ ጡብ የምናኖር መልካም ዜጎች ያድርገን!!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሓሙስ ሰኔ 11, 2018 በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! ሓሙስ ሰኔ 11, 2018 የክረምቱ ወቅት ሲደርስ፣ እኛም ለወገኖቻችን የምንዘረጋው የደግነት እጅ አብሮ ይጀግናል! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሓሙስ ሰኔ 11, 2018 ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሓሙስ ሰኔ 11, 2018
"ክረምቱን ተጠቀሙበት፤ ዝናቡን ተጠቀሙበት፤ ጊዜውን ተጠቀሙበት፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አንድ አንድ ጡብ የምናኖር መልካም ዜጎች ያድርገን!!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሓሙስ ሰኔ 11, 2018
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! ሓሙስ ሰኔ 11, 2018
ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሓሙስ ሰኔ 11, 2018
4 "ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል"፦ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 29662