Search

ሦስቱ መሪዎች በጅግጅጋ

ቅዳሜ ጥር 23, 2018 266

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሐሙድ ጅግጅጋ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ አየር ማረፊያ በመገኘት፣ ለጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሐሙድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የሦስቱ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት መሪዎች በጅግጅጋ መገናኘታቸው፣ ለአካባቢያዊ ትብብር ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳያል።

ኢትዮጵያ የነጻነት ፋናወጊ ብቻ ሳትሆን፣ የምሥራቅ አፍሪካን ዕጣ-ፈንታ በአንድነት የምታስተሳስር የዲፕሎማሲና የትብብር ማዕከል መሆኗን በተግባር የምታሳይ ህያው ምስክር ናት።

#EthiopianBroadcastingCorporation #EBC #ebcdoststream #Ethiopia #HornOfAfrica