Search

እሑድ ቤት ሀሳቡ ደስ ይላል:- ኡስታዝ አቡበክር አህመድ

እሑድ ቤት ኡስታዝ አቡበክር አህመድን ዘይሯል።

ከእሑድ ቤት ዚያራ ጋር በነበራቸው ቆይታ ዛሬ የዘየራቸውን እሁድ ቤትንም ወደ ስክሪን ከመውጣቱ በፊት መጎብኘታቸውን ጠቅሰው፤ ከሀሳቡ ጀምሮ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን አስደሳች ፕሮግራም ስለመሆኑም ተናግረዋል።

የኢቢሲ የሥራ አመራር ቦርድ አባል ሆነው ለ2 ዓመታት ማገልገላቸውን ያነሱት ኡስታዝ አቡበክር፤ በዚህም ሚዲያው ባደረገው ሁለንተናዊ ተቋማዊ ሪፎርም ላይ ዐሻራቸውን ማኖራቸውን ገልፀዋል።

በቢታንያ ሲሳይ

#ኢቲቪ #ኢቢሲዶትስትሪም #እሑድቤት #ዚያራ #ኡስታዝአቡበክርአህመድ

ኡስታዝ አቡበክር ከእሑድ ቤት ዚያራ ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቆይታ አስተያየት መስጫው ላይ ባለው ሊንክ ያገኙታል።