Search

ምርጫው ሕዝባችን ጩኸትን ሳይሆን የምርጫ ካርድ ድምፁን፣ ስላቅን ሳይሆን ትሁትነቱና ጨዋነቱን ያሳየበት ነው - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

ሰኞ ሰኔ 15, 2018 67

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሕዝባችን ጩኸትን ሳይሆን የምርጫ ካርድ ድምፁን፣ ስላቅን ሳይሆን ትሁትነቱና ጨዋነቱን ያሳየበት ኩነት ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።

የህዝብ ድምፅ ታላቅ አደራ በመሆኑ፣ ይሁንታ ያገኛችሁ ፓርቲዎች ለኢትዮጵያ ብልፅግና በርትታችሁ እንደምትሠሩ እምነቴ ነው ብለዋል ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባጋሩት መልዕክት።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: