👉100% ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
2017 ዓ.ም፦ 62 ትምህርት ቤቶች
2018 ዓ.ም፦ 88 ትምህርት ቤቶች
👉ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች
2017 ዓ.ም፦ 1,232 ትምህርት ቤቶች
2018 ዓ.ም፦ 565 ትምህርት ቤቶች
👉የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science)
ወንድ፦ 591.6 ከኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ)
ሴት፦ 583.0 ከአገው ምድር ትምህርት ቤት (እንጅባራ)
👉የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science)
ወንድ፦ 576.25 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ (ኦሮሚያ)
ሴት፦ 569.10 ከሱፐር ሆሊ ሴቪየር (አዲስ አበባ)
ምንጭ፡- የትምህርት ሚኒስቴር
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: