Search

ሊቨርፑል ከኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 2 ተለያየ

እሑድ ነሐሴ 17, 2018 315

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ በሜዳው ሴንት ጀምስ ፓርክ ሊቨርፑልን አስተናግዶ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል።

ለኒውካስል ግቦቹን አንቶኒ ኢላንጋ በጨዋታው መጀመሪያ 5ኛው ደቂቃ ላይ እንዲሁም ጆ ዊሎክ በ57ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል።

 

ለሊቨርፑል ደግሞ ኮዲ ጋክፖ በ55ኛው ደቂቃ ላይ በጨዋታ እንዲሁም 90+5 ደቂቃ ላይ ዶሚኒክ ሶቦዝላይ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: