Search

ኢትዮጵያ አዲስ የከተማ ልማት ምዕራፍ ውስጥ እየገባች ነው - የገንዘብ ሚኒስቴር

ማክሰኞ ሰኔ 16, 2018 82

ኢትዮጵያ አዲስ የከተማ ልማት ምዕራፍ ውስጥ እየገባች መሆኑን በገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ትዕግሥት ፍስሐ ኢትዮጵያ ታከናውናለች በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

ትኩረቱም ከተሞችን ማሰፋፋት ላይ ብቻ ሳይሆን ምርታማነታቸውን ማሳደግ እንዲሁም ምቹ፣ ተወዳዳሪ፣ ሁሉን አቀፍና ዘመናዊ ከተሞች ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለጋራ ብልፅግና ቀጣይ ሞተር እንዲሆኑ ማድረግ ነው ሲሉ ገልጸዋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: