Search

የኢቢሲ የሞባይል መተግበሪያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በምስል

Aug 15, 2025

የኢቢሲ የማኔጅመንት አባላት 

 

በዲጂታል ኢቢሲ ጉዞ ላይ የተገኙ የክብር እንግዶች 

 

የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌትነት ታደሰ 

 

የክብር እንግዶች 

 

የፓናል ውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢዎች 

 

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የአርካይቭ ሃብቶች ተቀንጭበው ለታዳሚዎች ሲቀርቡ 

 

የኢቢሲ የቦርድ ሰብሳቢ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ንግግር ሲያደርጉ 

 

የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር እና የሰላም ሚኒስትር 

 

የኪነ ጥበብ ሰዎች የሞባይል መተግበሪያውን በመጠቀም ላይ 

 

የኢቢሲ ሞባይል መተግበሪያ በተጠቃሚዎች እጅ 

 

የሞባይል መተግበሪያ መመረቂያ ሥነ ሥርዓትን ቀጥታ ስርጭት በመከታተል ላይ