ነገ (ኅዳር 21 ቀን) ለሚከበረው የኅዳር ጽዮን ማሪያም በዓል እንግዶች ወደ አክሱም እየገቡ ነው።
የከተማዋ ነዋሪዎች በእምነቱ መሠረት በአራቱም አቅጣጫ የሚገቡ እንግዶችን እግር በማጠብ በደማቁ እየተቀበሉ ይገኛሉ።
በአስማረ ብርሃኑ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: