የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2026 የአቪዬሽን እና ቱሪዝም ሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ከኤር ትራንስፖርት ኒውስ የ‘Connectivity Award’ አግኝቷል።
ይህ ሽልማት አየር መንገዱ በአፍሪካ ውስጥ ለዘረጋው የአየር ትስስር እና አብሮ የመስራት ጥምረቶች እውቅና ለመስጠት ያለመ መሆኑ ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: