Search

የፌዴራል መንግሥት የ2019 በጀት 2.339 ትሪሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ

ማክሰኞ ሰኔ 30, 2018 288

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2019 በጀትን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

የ2018 በጀት ዓመት የፀደቀው በጀት 1.93 ትሪሊዮን ብር የነበረ ሲሆን፣ በምክር ቤቱ የጸደቀው አዲሱ የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ በጀት ደግሞ 2.339 ትሪሊዮን ብር ሆኗል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: