Search

"በዚህ የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት ተስፋን መትከላችንን እንቀጥላለን!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ማክሰኞ ሰኔ 30, 2018 56

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) "በዚህ የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት ተስፋን መትከላችንን እንቀጥላለን!" ሲሉ ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ቆይታቸውን ተከትሎ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማከናወናቸውን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት አመልክተዋል።