ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል ሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን አፈና በመቃወም 'አፈሳ ይቁም፤ ሰላም ይስፈን' በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተላለፉ ዋና ዋና መልዕክቶች
✅በህገ ወጡ የህወሓት ቡድን የተጣለው አፋኝ አዋጅ በአስቸኳይ ይነሳ፤
✅የኢትዮጵያ መንግሥት የትግራይን ህዝብ ከህገ ወጡ ቡድን አፈና መከላከል አለበት፤
✅የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ይከበር፤ ፍትህ እንፈልጋለን፤
✅ወጣቶችን አስታቆ ወደ ሱዳን መሸጥ ይቁም፤ ይህንን እኩይ ተግባር እንቃወማለን፤
ተፈናቃይ ወገኖቻችን ወደ ቀያቸው ይመለሱ።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: