Search

ጨፌ ኦሮሚያ የ94 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ

ሰኞ ሐምሌ 13, 2018 98

ጨፌ ኦሮሚያ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ገዛሊ አባሲመል ያቀረቧቸውን የ94 የተለያዩ ደረጃ ዳኞች ሹመት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

በፕሬዝዳንቱ ከቀረቡት ተሿሚዎች መካከል 30 ያህሉ ሴቶች ሲሆኑ፣ የምክር ቤቱ አባላት በቀረበው የሹመት የውሳኔ ሐሳብ ላይ በሰፊው ከተወያዩና አስተያየት ከሰጡበት በኋላ ሹመቱን በሙሉ ድምፅ አጽድቀውታል።

በሃይማኖት ከበደ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: