Search

ቃሏን አክባሪዋ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ደማቅ ክብረወሰን አስመዘገበች

ሰኞ ሐምሌ 27, 2018 51

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የተያዘው ታላቅ ሀገራዊ ዕቅድ 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል በታላቅ ድምቀትና በስኬት ተጠናቋል።

ይህ ታሪካዊ ድል የዛሬው ዕለት ስኬት ብቻ ሳይሆን፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለተከታታይ ስምንት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ያቀደችውን ግብ ያለምንም መጓደል በተግባር እያሳካች መሆኗን በድጋሚ ያረጋገጠ ነው።

መላው ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ አንድነትና ሀገራዊ ተሳትፎ ዘንድሮም ያቀዱትን ከዳር በማድረስ አዲስ ደማቅ ክብረወሰን በዓለም አደባባይ ማስመዝገብ ችለዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: