Search

ጣና እና ዓባይ የሚሞሸሩባት ባህርዳር በዘመናዊ ገጿ ተገልጣለች

ዓርብ ነሐሴ 15, 2018 110

የውሃ አካላቱ ህብረት እና የተፈጥሮ ውበት መታወቂያ የሆነችው ውቢቷ ባህርዳር፣ በአዲሱና ዘመናዊው የኮሪደር ልማትና መሠረተ-ልማት ግንባታ ምክንያት ውበቷ በእጥፍ አምሮና ደምቆ ተገልጧል።

የሐይቁንና ዓባይን መገናኛ ከዘመናዊ የመዝናኛ ስፍራዎች፣ የእግር መንገዶችና የአረንጓዴ ልማት ጋር በማቀናጀት የተከናወነው ይህ ድንቅ ስራ ለከተማዋ ተጨማሪ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ድምቀት ሆኗል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: