Search

የቢዝነስ የሥራ ፈጠራ ላላችሁ ምዝገባ እየተካሔደ ነው

ማክሰኞ ነሐሴ 19, 2018 52

ነጋድራስሥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር ለምዕራፍ 6 ተወዳዳሪዎችን እየመዘገበ ነው።

የሥራ ፈጠራ የተደራጀ ኘሮጀክት ላላችሁ በሙሉ ውድድሩ ክፍት ነው። 

የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት እና ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የባንክ ብድር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚያስገኘው በዚህ ውድድር ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኃል።

ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ካሉበት ሆነው ይመዝገቡ።

https://www.ebc.et/Home/NegadrasCompetition 

 

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: